የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት

This is an example of a HTML caption with a link.

መነሻ ገፅ ዜና

የቻድ አገር ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ጉብኝት አደረገ
ጥር 16 ቀን 2010 ዓ.ም. በኢንተርናሽናል ፌዴሬሽን ኦፍ ኮንስለር ቻምበርስ ፎር አፍሪካ አስተባባሪነት ከቻድ የተለያዩ ሚኒስቴር መ/ቤቶች፣ ከዩኒቨርሲቲዎች፣ ከንግድና ኢንዱስትሪ ማኀበራት፣ እና ከማስተባበሪያ ጽ/ቤቱ የተወጣጡ 14 የልዑካን ቡድን አባላት በኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ጉብኝት አደረጉ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ...

ምቹ የሥራ ቦታን መፍጠር በተመለከተ የልምድ ልውውጥ መድረክ ተካሄደ
በቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የጫማ ኢንዱስትሪ ልማት ዲይሬክቶሬት አስተባበሪነት በጥር 16, 2010 ዓ.ም ከህንዴ በመጣ ኤክስፐርት ምቹ የስራ ቦታን መፍጠር በተመለከተ ከ25 ባለሙያዎች ጋር የልምድ ልውውጥ ተደረገ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ...


በቆዳ ኢንደስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የ2010 ዓ.ም የግማሽ አመት አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ
በኢንስቲትዩቱ ጥር 9/2010 ዓ.ም አመራሮችና ሰራተኞች በግማሽ አመቱ ቁልፍ እና አበይት ተግባራት አፈጻጸም ላይ ግምገማ አካሄዱ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
የፊዚካል ፍተሻ ላቦራቶሪ በኢትዮጵያ ብሄራዊ አክሪዲቴሽን ጽ/ቤት የመጀመሪያ የስድስት ወር የክትትል ኦዲት ተደርጎ ዕውቅናው እንዲቀጥል ማረጋገጫ አገኘ፡፡
የፊዚካል ፍተሻ ላቦራቶሪ በኢትዮጵያ ብሄራዊ አክሪዲቴሽን ጽ/ቤት የመጀመሪያ የስድስት ወር የክትትል ኦዲት ተደርጎ ዕውቅናው እንዲቀጥል ማረጋገጫ አገኘ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ...

የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የጥራት ስራ አመራር ISO 9001:2008 ሰርተፍኬት ተሰጠዉ፡፡
አዲስ አበባ የካቲት 2008 ዓ.ም፡ የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ከአለም አቀፉ የደረጃዎች ድርጅት ISO 9001:2008 የጥራት ስራ አመራር ሰርተፍኬት አገኘ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ...አንበሳ ጫማ አክሰዮን ማህበር ለተደረገለት የቴክኖሎጂ ድጋፍ ምስጋና አቀረበ፡፡
አዲስ አበባ ህዳር 2008፡ የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት በኢንቨሰትመንት ፣ በምርትና ምርታማነት እና በግብይት የተለያዩ ድጋፎችን በመስጠት በቆዳ እና ቆዳ ዉጤቶች ኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሰማሩ ፋብሪካዎች ዉጤታማ እና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ... 
Home  2